News

ማህበራዊ የትንሳዔ በዓል በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ እየተከበረ ነው በክርስትና እምነት ተከታዮች ከሚከበሩት አበይት በዓላት መካከል የኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳዔ (ፋሲካ) በዓል አንዱ ነው ...
ኢትዮጵያዊቷ አትሌት መዲና ኢሳ በ5 ሺህ ሜትር ከ20 አመት በታች ውድድር ክብረወሰን በመስበር አሸነፈች። ትጥቅ አምራች ኩባንያው አዲዳስ “አዲዜሮ” የተሰኘ ውድድሩን ለአራተኛ ጊዜ በዛሬው እለት በጀርመን አካሂዷል። በዚህም ኢትዮጵያውያን ...
በፈረንጆቹ 2030 ከኤች አይ ቪ ነፃ የሆነች ኢትዮጵያ እውን ለማድረግ እየተሰራ መሆኑ የፌደራል ኤች አይ ቪ ኤድስ መከላከያ እና መቆጣጠርያ ፅ/ቤት አስታወቀ፡፡ የፅ/ቤቱ ምክትል ዋና ዳዳሬክተር አቶ አብርሀም ገ/መድህን ለአል-ዐይን አማርኛ ...
በታዋቂው ድምጻዊ ቴድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ፕሮዲዩስ የተደረገና 'የዓባይ ህብረ ዝማሬ' የተሰኘ የኪነ ጥበብ ስራ በጎንደር ዩኒቨርስቲ በዛሬው እለት ተመርቋል። ህብረ ዝማሬው በጎንደር ዩኒቨርስቲ የተዘጋጀ ሲሆን ቴዲ አፍሮ በማያ ፕሮዳክሽን ...
ማህበራዊ ሚንስቴሩ “ከቀረቡልኝ የማስረጃ ይረጋገጥልን ጥያቄ 40 በመቶ የትምህርት ማስረጃዎች ሀሰተኛ ሆነው አገኘሁ” አለ ትምህርት ሚንስቴር ከዚህ በኋላ በተጭበረበረ ማስረጃ የሚሰራ ስራ አይኖርም ብሏል ...
ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ከተጀመረ ዛሬ ቅዳሜ 11ኛ ዓመቱን ደፍኗል፡፡ የግድቡ ግንባታ ከዛሬ 11 ዓመታት በፊት መጋቢት 24 ቀን 2003 ዓ/ም ነበር የተጀመረው፡፡ በወቅቱ ጠቅላይ ...
ልዩልዩ በ2022 በአለም ድንቃድንቅ መዝገብ የሰፈሩ አስገራሚ ጉዳዮች በዚህ የፈረንጆቹ አመት አለምን ...
የኢትዮጵያ ኢምግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ፓስፖርት ማውጣት እና ለማሳደስ የሚከፈለው ክፍያ ላይ ማሻሻያ መድረጉን አስታወቀ። አገልግሎቱ በማህበራዊ ትስስር ገጹ ባወጣው መረጃ፤ በሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ 550/2024 መሰረት ለመደበኛ ...
ፖለቲካ “በኢትዮጵያ ከቁጥጥር ውጪ የሆነ ሁኔታ የለም”- አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን የተመድ ዋና ጸኃፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ “በኢትዮጵያ ያለው ሁኔታ ከቁጥጥር ውጪ እየሆነ ነው” ብለዋል ...
በኢትዮጵያ መንግስት እና በህወሓት መካከል በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ ሲካሄድ የነበረው የሰላም ንግግር ዛሬ ተቋጭቷል። የአፍሪካ ህብረት የአፍሪካ ቀንድ ከፍተኛ ተወካይ የቀድሞ የናይጄሪያ ፕሬዝዳንት ኦሉሴጎን ኦባሳንጆ የፌደራል መንግሥት እና ...
ብዙዎቻችን ዘወትር ለምንጠቀመው ፌስቡክ ደካም (ቁጥር፣ ምልክቶች እና ፊደላትን ያላካተተ) የይለፍ ቃል የመጠቀም ክፉ ልማድ አለን። ረዘም ያለና ጠንካራ የይለፍ ቃል መጠቀም ከጀመርንም በድጋሚ ስንጠቀም እንዳይጠይቀን የማስታወስ ስራውን ...
በፈረንጆቹ ዘመን አቆጣጠር ግንቦት 25፣1963 ነበር በ32 ፈራሚ ሀገራት የአፍሪካ አንድነት ድርጅት የተመሰረተው፡፡ በአፍሪካ ፈጣን ኢንተርኔት ያለባቸው የትኞቹ ናቸው? በኢትዮጵያዊው ክፍሌ ወዳጆ ጸሃፊነት ስራ የጀመረው ይህ ድርጅት በወቅቱ ...