ሮይተርስ እንደዘገበው ከሆነ የዶናልድ ትራምፕ አስተዳድር ዩኤስኤይድን አሁን ካለበት ነጻ ዓለም አቀፍ ተቋምነት ይልቅ በአሜሪካ መንግስት ስር ሆኖ እንዲቀጥል የሚያስችል ውሳኔ ለማስተላለፍ አቅደዋል፡፡ ድርጅቱ በአሜሪካ መንግስት ስር ሆኖ ከተደራጀ አሁን ያለበትን አቅም ለማስቀጠል የሚቸገር ሲሆን ከዚህ በፊት በተቋሙ ...