የአሜሪካ ባለስልጣናት ረቡዕ በሬገን ዋሽንግተን ብሔራዊ ኤርፖርት አቅራቢያ የተከሰተውን አደጋ ተከትሎ የሄሊኮፕተር በረራዎችን አግደዋል፡፡ መርማሪዎች የበረራ መረጃዎችን እና በበረራ ክፍል ውስጥ ያሉ ድምጾችን የያዘውን የሄሊኮፕተሩን ጥቁር ሳጥን (ብላክ ቦክስ) ማግኘት ችለዋል፡፡ ...
የአሜሪካ ጠፈር ሳይንስ ምርምር ማዕከል ወይም ናሳ እንደገለጸው ከሆነ አሜሪካ በዓለም ጦርነት ወቅት በጃፓኗ ሂሮሽማ ላይ ከጣለችው ቦምብ በመቶዎች እጥፍ ሀይል ያለው የጠፈር አለት ወይም አስተሮይድ ወደ ምድር እየመጣ ነው ብሏል፡፡ ...