News
ቀድሞ የአርሰናል እና ሪያል ማድሪድ አማካይ ሜሱት ኦዚል የቱርክን ፖለቲካ መቀላቀሉ ተነገረ፡፡ ኦዚል የቱርክ ገዢ ኤኪ ፓርቲ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ፓርቲውን መቀላቀሉን እና የፓርቲው አባል መሆኑ በይፋ ተገልጿል፡፡ በ2018 ከጀርመን ብሔራዊ ቡድን ...
የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት ሾሊድሚር ዘለንስኪ "ስልጣኔን ለመልቀቅ ዝግጁ ነኝ" ሲሉ አስታወቁ። ፕሬዝዳንት ሾሊድሚር ዘለንስኪ ትናንት ምሽት በሰጡት መግለጫ ላይ የሚያስቀምጧቸው ቅምድ ሁኔታዎች የሚሟሉ ከሆነ ስልጣን ለመልቀቅ ዝግጁ መሆናቸውን ነው ...
አዲሱ የኢትዮጵያ ፓስፖርት ምን አዲስ ነገሮችን ይዟል? የኢምግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት አዲስ ፓስፖርቶችን ይፋ አድርጓል። ዛሬ በአዲስ አበባ ሳይንስ ሙዚየም ይፋ የተደረጉት ፓስፖርቶች አራት አይነት ሲሆኑ ከመደበኛ ፓስፖርት በተጨማሪ ...
38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል። "የማካካሻ ፍትሕ ለአፍሪካውያንና ዘርዓ-አፍሪካውያን" በሚል መሪ ቃል እየተካደ ያለው ገባዔው ዓለም አቀፋዊ እና አህጉራዊ ጉዳዮች ላይ እንደሚመክር እና ውሳኔዎችን ...
ኢትዮጵያን ጨምሮ አራት ሀገራት የአፍሪካ ህብረት የሰላም እና ፀጥታ ምክር ቤት አባል በመሆን ተመረጡ። 46ኛው የአፍሪካ ሕብረት የስራ አስፈጻሚ ምክር ቤት መደበኛ ስብስባ "የማካካሻ ፍትሕ ለአፍሪካውያንና ዘርዓ-አፍሪካውያን” በሚል መሪ ሀሳብ ...
ግብጽ ፍልስጤማውያን ከቦታቸው ሳይፈናቀሉ ጋዛን መልሶ ለመገንባት የሚያስችል "የተሟላ እቅድ" ለማዘጋጀት ማቀዷን የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። ሚኒስቴሩ ግብጽ በቀጠናው የተሟላና ፍትሃዊ የሆነ ሰላም እንዲሰፍን ...
የኢራኑ ጠቅላይ መሪ አያቶላህ አሊ ካሚኒ በቴህራን ከሃማስ መሪዎች ጋር ተወያዩ። የሃማስ ጊዜያዊ መሪ ካሊል አል ሃያ፣ የሃማስ ምክርቤት ሃላፊ ሞሀመድ ዳርዊሽ እና ከፍተኛ የቡድኑ አመራር ኒዛር አዋዳላህ በምክክሩ ላይ ተሳትፈዋል። የሃማስ ...
የሩሲያ የልኡክ ቡድን አሳድ ከወደቀ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ሶሪያ ደማስቆ ደርሷል። የሩሲያ የልኡክ ቡድን የሞስኮ አጋር የሆኑት ፕሬዝደንት በሽር አልአሳድ ከስልጣን ከወደቁ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በዛሬው እለት ደማስቆ መግባቱን ሮይተርስ ...
ከተጀመረ 1 ሺህ 53ኛ ቀኑን ያስቆጠረው የሩሲያ ክሬን ጦርነት አሁንም ተባብሶ ቀጥሎ ይገኛል። የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ዛሬ ባወጣው መግለጫው በቀጠለው ጦርነት የሩሲያ ጦር አዳዲስ ስፍራዎችን መቆጣጠሩን ቀጥሏል ብሏል። በዚህም የሩሲያ ጦር ...
ሚኒስቴሩዛሬ ማምሻውን ለመገናኛ ብዙሃ በላው መግለጫ ከዛሬ ታኅሣሥ 29 ቀን 2017 ዓ.ም ከምሽቱ 12 ሰዓት ጀምሮ በአዲስ አበባ ከተማ ተግባራዊ የሚሆነው የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ...
ተሰናባቹ ፕሬዝዳንት ባይደን ስልጣን ከማስረከባቸው በፊት ለዩክሬን ከ2 ቢሊዮን ዶላር በላይ ድጋፍ አጸደቁ፡፡ ለሁለት ሳምንታት የሚቆይ ልዩ ዘመቻ በሚል የተጀመረው የሩሲያ ዩክሬን ጦርነት አንድ ሺህ ቀን ያለፈው ሲሆን አዳዲስ ክስተቶችን ...
ማህበራዊ የዓለማችን ተወዳጅ 10 ስሞች ሙሃመድ፣ ኖህ እና ሶፊያ የወቅቱ ተወዳጅ የህጻናት ስሞች ተብለዋል ...
Some results have been hidden because they may be inaccessible to you
Show inaccessible results