በአሜሪካ ፊላዴልፊያ ታካሚ አሳፍሮ ሲጓዝ የነበረ አነስተኛ አውሮፕላን ተከስክሶ የሰዎች ህይወት ማለፉ ተነግሯል። አነስተኛ አውሮፕላኑ በፊላደልፊያ ህክምና የተደረገላት የ5 ዓመት ህጻን ልጅ እና አስታማሚ እናቷን ወደ መኖሪያቸው በመለስ ላይ እያለ ነው የተከሰከሰው ተብሏል። ...
ሮይተርስ እንደዘገበው ከሆነ የዶናልድ ትራምፕ አስተዳድር ዩኤስኤይድን አሁን ካለበት ነጻ ዓለም አቀፍ ተቋምነት ይልቅ በአሜሪካ መንግስት ስር ሆኖ እንዲቀጥል የሚያስችል ውሳኔ ለማስተላለፍ አቅደዋል፡፡ ድርጅቱ በአሜሪካ መንግስት ስር ሆኖ ከተደራጀ አሁን ያለበትን አቅም ለማስቀጠል የሚቸገር ሲሆን ከዚህ በፊት በተቋሙ ...
የሃማስ ወታደራዊ ክንፍ አልቃሳም ብርጌድ ቃልአቀባይ አቡ አቤይዳ በቴሌግራም ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ የሚለቀቁት ታጋቾች ኦፈር ካልዴሮን፣ ያርደን ቢባስ እና የአሜሪካ እና እስራኤል ጥምር ዜግነት ...
የዓለማችን ቁጥር ሁለት ልዕለ ሀያል ሀገር የሆነችው እንደ ፈንጅ፣ አደንዛዥ እጾች እና ሌሎች ረቀቅ ያሉ ወንጀሎችን ለመከላከል የሰለጠኑ ውሾችን ትጠቀማለች። ልዩ ስልጠናዎችን ወስደው ቻይናዊያንን ከጥቃት እየጠበቁ ካሉ ውሾች መካከል ፉ ዛይ የሚል ስያሜ የተሰጠው ውሻ አንዱ ነው። ኮኬይን የተሰኘውን አደገኛ እጽ ...
በጦርነቱ ላይ ከዩክሬን ጎን ተሰልፈው እየተዋጉ ያሉ የአሜሪካ የአሜሪካ ተዋጊዎች በየጊዜው ጉዳት እየደረሰባቸው እንደሆነ ተነግሯል። በተለይም ባለፉት ስድስት ወራት በጦርነቱ የሚጎዱ አሜሪካውያን ቁጥር ...
"የብሪክስ አባል ሀገራት የብሪክስ ገንዘብ እንደማይፈጥሩ አልያም ዶላርን የሚተካ የትኛውንም መገበያያ ገንዘብ እንደማይጠቀሙ ሊያረጋግጡልን ይገባል፤ ይህ ካልሆነ ግን 100 ፐርሰንት ታሪፍ ይጣልባቸዋል" ነው ያሉት ትራምፕ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው። ...
በእስልምና ዕምነት ተከታዮች ዘንድ ትልቅ ቦታ የሚሰጠው የረመዳን ጾም ከአንድ ወር በኋላ እንደሚጀመር ተገልጿል፡፡ አል አረቢያ እንደዘገበው ከሆነ የዘንድሮው የረመዳን ጾም የካቲት 21 ቀን አልያም በማግስቱ ይጀመራል የተባለ ሲሆን ለአንድ ወር ይቆያል ተብሏል፡፡ ...
ትራምፕ በዋሽንግተን ከሄሊኮፕተር ጋር ተጋጭቶ ከ60 በላይ ሰዎች የሞቱበትን የአውሮፕላን አደጋ አስመልክተው በሰጡት መግለጫ አሜሪካ፣ተመድና ሌሎች ሩዋንዳ እየተሳተፈችበት ነው ያሉትን የምስራቅ ዲአርሲ ...