በአሜሪካ ፊላዴልፊያ ታካሚ አሳፍሮ ሲጓዝ የነበረ አነስተኛ አውሮፕላን ተከስክሶ የሰዎች ህይወት ማለፉ ተነግሯል። አነስተኛ አውሮፕላኑ በፊላደልፊያ ህክምና የተደረገላት የ5 ዓመት ህጻን ልጅ እና አስታማሚ እናቷን ወደ መኖሪያቸው በመለስ ላይ እያለ ነው የተከሰከሰው ተብሏል። ...
ሮይተርስ እንደዘገበው ከሆነ የዶናልድ ትራምፕ አስተዳድር ዩኤስኤይድን አሁን ካለበት ነጻ ዓለም አቀፍ ተቋምነት ይልቅ በአሜሪካ መንግስት ስር ሆኖ እንዲቀጥል የሚያስችል ውሳኔ ለማስተላለፍ አቅደዋል፡፡ ድርጅቱ በአሜሪካ መንግስት ስር ሆኖ ከተደራጀ አሁን ያለበትን አቅም ለማስቀጠል የሚቸገር ሲሆን ከዚህ በፊት በተቋሙ ...
የሃማስ ወታደራዊ ክንፍ አልቃሳም ብርጌድ ቃልአቀባይ አቡ አቤይዳ በቴሌግራም ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ የሚለቀቁት ታጋቾች ኦፈር ካልዴሮን፣ ያርደን ቢባስ እና የአሜሪካ እና እስራኤል ጥምር ዜግነት ...
በጦርነቱ ላይ ከዩክሬን ጎን ተሰልፈው እየተዋጉ ያሉ የአሜሪካ የአሜሪካ ተዋጊዎች በየጊዜው ጉዳት እየደረሰባቸው እንደሆነ ተነግሯል። በተለይም ባለፉት ስድስት ወራት በጦርነቱ የሚጎዱ አሜሪካውያን ቁጥር ...
የዓለማችን ቁጥር ሁለት ልዕለ ሀያል ሀገር የሆነችው እንደ ፈንጅ፣ አደንዛዥ እጾች እና ሌሎች ረቀቅ ያሉ ወንጀሎችን ለመከላከል የሰለጠኑ ውሾችን ትጠቀማለች። ልዩ ስልጠናዎችን ወስደው ቻይናዊያንን ከጥቃት እየጠበቁ ካሉ ውሾች መካከል ፉ ዛይ የሚል ስያሜ የተሰጠው ውሻ አንዱ ነው። ኮኬይን የተሰኘውን አደገኛ እጽ ...
"የብሪክስ አባል ሀገራት የብሪክስ ገንዘብ እንደማይፈጥሩ አልያም ዶላርን የሚተካ የትኛውንም መገበያያ ገንዘብ እንደማይጠቀሙ ሊያረጋግጡልን ይገባል፤ ይህ ካልሆነ ግን 100 ፐርሰንት ታሪፍ ይጣልባቸዋል" ነው ያሉት ትራምፕ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው። ...
የአሜሪካ የፌደራል አቪየሽን አስተዳደር (ኤፍኤፍኤ) እንዳስታወቀው፥ የአሜሪካ ኤርላይንስ አካል የሆነው ፒኤስኤ ኤርላይንስ ቦምባርዲየር ሲአርጄ 700 አውሮፕላን በዋሽንግተን ዲሲ ሮናልድ ሬገን ...
ትራምፕ በዋሽንግተን ከሄሊኮፕተር ጋር ተጋጭቶ ከ60 በላይ ሰዎች የሞቱበትን የአውሮፕላን አደጋ አስመልክተው በሰጡት መግለጫ አሜሪካ፣ተመድና ሌሎች ሩዋንዳ እየተሳተፈችበት ነው ያሉትን የምስራቅ ዲአርሲ ...
የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ መሃመት የተመራ የልኡክ ቡድን በአስመራ ከፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቅ ጋር ውውይት ማድረጉን የኤርትራ ማስታወቂያ ሚኒስትር የማነ ገብረመስቀል አስታውቀዋል ...
እስራኤል 1 ሺህ 200 ገደማ ሰዎች የሞቱበትን የጥቅምት 7ቱን የሃማስ ጥቃት "ያቀደው፣ ያቀነባበረና ያስፈጸመ" ነው በሚል የምትወቅሰው መሀመድ ዴይፍ ከፈረንጆቹ 2002 ጀምሮ የሃማስ ወታደራዊ ክንፍ ...
በቅርቡ በተጠናቀቀው የፈረንጆቹ 2024 ዓመት ብቻ ቦይንግ የ12 ቢሊዮን ዶላር ገደማ ገንዘብ ኪሳራ እንደደረሰበት ተገልጿል። ኪሳራው የተከሰተው በድርጅቱ ሰራተኞች ስራ ማቆም አድማ፣ የአሜሪካ ...
አሁን ደግሞ ሌላኛው የቻይናው የቴክኖሎጂ እና ሎጅስቲክስ ኩባንያ የሆነው አሊባባ ከዲፕሲክ የተሻለ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ቴክኖሎጂውን ይፋ አድርጓል፡፡ ኪዌን 2.5 የተሰኘው ይህ ኤአይ የቻይናውን ሉናር አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ ለተጠቃሚዎቹ ይፋ ማድረጉን አስታውቋል፡፡ ...